Tuesday, 3 December 2013

በቃሊቲ፣ በቂሊንጦ፣ በዝዋይ እና በአ.አ ማዕከላዊ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ የ528 ፖለቲካ እስረኞችን ስም ዝርዝር ይፋ ተደረገ

December 3/2013

(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በቃሊቲ፣ በቂሊንጦ፣ በዝዋይ እና በአዲስ አበባ ማ 
ዕከላዊ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞችን ስም ዝርዝር ይፋ አደረገ። ግንባሩ ባሰራጨው መረጃው በአሁኑ ወቅት በርካታ የፖለቲካ እስረኞች መኖራቸውን አጋልጦ የ528ቱን ስም ይፋ አድርጓል። እነዚህ የፖለቲካ እስረኞች የተፈረደባቸውን ዓ.ም፣ አሁን በክስ ሂደት ላይ እንዳሉ፣ እንዲሁም ከየትኛው ብሔር ብሔረሰብ እንደመጡ ያሳወቀ ሲሆን የሕወሓት መንግስት እነዚህን የፖለቲካ እስረኞች በሽብርተኝነት መክሰሱን ተቃውሟል። 
 የፖለቲካ እስረኞቹን ስም ዝርዝር ለማንበብ እዚህ ይጫኑ፦http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2013/12/List-of-Political-Prisoners-Amharic.pdf




No comments:

Post a Comment